Online Amharic Keyboard (የአማርኛ ኪቦርድ)

Amharic Typing Area

How to Use your physical keyboard

ይህን ኪቦርድ የሰራሁት በዋናነት ለኮምፒዩተር እና ላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ነው!፡ ኪቦርዱ በትክክል እንዲሰራ ፈጠን ብሎ መፃፍ ያስፈልጋል! አንድ ኮንሶናንት ኪይ ከተጫናችሁ በሗላ ወዲያው ቫውሉን መጫን አለባችሁ መዘግየት አያስፈልግም!። ለምሳሌ ልዩ ፊደሎችን እንደ ሸ፣ ፅ፣ ጸ፤ ጨ እና ሌሎችንም ተመሳሳይ ፊደሎችን ለመፃፍ ከታች ያስቀመጥኩትን የኪቦርድ ህግ ተከተሉ!
Type a consonant (like b) followed by a vowel (e, u, i, a, y, o) to get different forms: be → በ, bu → ቡ, bi → ቢ, ba → ባ, by → ቤ, bo → ቦ.
Press a consonant key once to get the 6th form (e.g., b → ብ). For labialized forms, type 'wa' after the consonant (e.g., bwa → ቧ).

Special Characters:
h → ሀ, H (Shift+h) → ሐ | s → ሰ, S (Shift+s) → ሠ | t → ተ, T (Shift+t) → ጠ | c → ቸ, C (Shift+c) → ጨ | n → ነ, N (Shift+n) → ኘ | z → ዘ, Z (Shift+z) → ዠ | . → ። | , → ፣ | Shift+. → ፀ | Shift+, → ጸ | L (Shift+l) → ሸ, ` → ኀ, ~ → ኧ